I have reservation with eskinder leadership, however priorities should be given for the people suffering in the region and our younger brothers dying for our fate ❤❤❤
It is very easy to settle and unite Amhara. Zemene should respect the process and the choice of Fano leaders. Fano leaders chose Eskindir and all fano should go hand in hand with Eskindir.
The problem with some of you, who are the fano leader that elected Eskinder. Wolo, Shewa, Gojam and Gondor to didn't elected him. Secondly, Eskinder hasn't organizes and lead a single fano group. He just comes up with names and collected money use that money to buy and manipulate people. It is simple he is being protected by Meketaw fano group, he works with Meketaw fano. When did Eskinder raise the issue of Amhara or work for the Amhara nationalism. He was first in Gojam and was told to stop to divide people told either to follow their rules or leave.
The problem started when they made two groups, and they two groups are clearly running to be a leader.and this is very dangerous move given to the Amharas's survival movement, therefore both group must think twice before criticizing each others. unfortunately some Media are lighting the fires on the issue knowingly and unknowingly. They two to groups must stop immediately.
Who kindeled FANO armed struggle in Ethiopia ? Great Eskindir is indeed, but not neither Gojame parochial Zemene Kasse nor Mire Wodajo of so called Misraq Amhara.
Why he refused negotiation & escaped his friends until he was captured with his enemies? Which was better making peace with his friends or escaping them until he sacrificed himself? You judge it. Thank You!!!
What is the most dangerous matter regarding * start up amhara and end goal Ethiopia* propagating by stubborn Eskinder who is a proxy for Ethiopiaism and ADP and other multiple forces primarily in the diasporas and their extensions at home is DANGEROUS b/c: _ Its intention( uses amhara first as a cover up and neutralising amhara nationalism) _ To corner and detach amhara nationalist fanos who pushed eskinder as a betrayal and division inciter from all other Ethiopians. _ To derrogate and pull back the mobilization and movement of amhara in unity ( to divide amhara people into two ) and weakening amhara people struggle. What Eskinder propagates is of unwritten road map all amhara fanos and amhara people but to mobilize amhara people we have to use amhara nationalism.
Fano strugle is for existence. The good thing is they have military organisational unity. To build Fano political leadership, they should remove the old ideology activist from the top echelon. New generation leaders and fresh strategy is the best way foreward. The older generation Fano can be organised into one political advisor team to suggest their opinion to the new generation lFano leadership.
Eskinder said he joined Fano not as Amhara but based on compassion for humanity. This means he doesn't support Amhara first. He doesn't have a history of success in leadership. He will betray Fano, the same way he did to Addis Ababa youth who end up rotten in prison because of Balderas.
ጀግና መአዚ በርቺልን ኢቶጲያ ባአሁን ሠአት አሥቸጋሪ ፈተና ገጥሟታል እሡንም ፋኖ ነዉ የሚያረጋግጠዉ ድል ለፋኖ❤💪
እጂግ ወሳኝ ውይይት ነው ወድጄዋለሁ።
እስክንድር ከማናችሁም የተሻለ በአንድነት የሚያምን አለ ብዬ አላምንም !
ከስንት መከራ ያወጣው አምላክ ይጠብቀው !!
እመብርሃን ትጠብቅህ !!
እመቤቴ ከአንተጋር ትሁን!!
I have reservation with eskinder leadership, however priorities should be given for the people suffering in the region and our younger brothers dying for our fate ❤❤❤
ሲጀመር የmedia. ስራ Diplomacy. Or የFinance. እርዳታ ብቻ ንው ሚናው መሆን አለበት::
እኛ ዋጋ እየከፈሉ ላሉ ማንኛውም ፋኖ አክብሮት አለን !! እባካችሁን አንዱን ከአንዱ ማበላለጡን ትተን በጋራ የጐደለውን ለማረም እንነሣ !!
በጣም ታሳዝኛለሽ ለስልጣን ጥም የተቃጠለ ዘመነን በመውገንሽ በጣም አዝኛለሁ ትዝብት ነው ትርፉ!!
የድምፅ ጥራት ጉዳይ ላይ የቴክኒክ እገዛ የሚገኝበትን መንገድ ብታፈላልጊ በጥብቅ አሳስባለሁ መዓዚ!!
ምአዛ የምትባይ ከፋፋይ
የአማራ ህዝብ አጀንዳ የህልውና ነው! የዘመነ ካሴ ግን የመሪነት ስልጣን ጉጉት ነው!
This lady has the intellect to understand big current international issues(problems) and the courage to call the names of those who caused them.
ፋኖ ስልጣን ሲይዝ ከደርግ፣ ከውያኔ፣ ከኦሮሞማ ጀምሮ የውደመው የአማራ ህዝብና ሀብት እጥፍ መመለስ አለበት። ድሃ ፣ኅላቀር ሆነህ መብት ማስከበር አትችልም። ስልጣን ለዘላለም መያዝ አለብን ግልጽ ነው።።።
ምንም ጥያቄ የለውም ነገሮች አሁን ግልጽ ሆነዋል። የአማራ ደመኞች ያጠቁበት ፖሊሲ ሁሉ reverse መደረግ አለበት።
ነገሩን የአንድ ወገን ደጋፊ በመሆን ስታራግቢ የነበርሽው አንቺ መሆንሺን ዘነጋሽው እንዴ?አጋጣሜ አይሆን አግዚአብሔር የሰጠሺ ስለሆነ ባግባቡ ተጠቀምበት
There is no other side expect fano
It is very easy to settle and unite Amhara. Zemene should respect the process and the choice of Fano leaders. Fano leaders chose Eskindir and all fano should go hand in hand with Eskindir.
The problem with some of you, who are the fano leader that elected Eskinder. Wolo, Shewa, Gojam and Gondor to didn't elected him. Secondly, Eskinder hasn't organizes and lead a single fano group. He just comes up with names and collected money use that money to buy and manipulate people. It is simple he is being protected by Meketaw fano group, he works with Meketaw fano. When did Eskinder raise the issue of Amhara or work for the Amhara nationalism. He was first in Gojam and was told to stop to divide people told either to follow their rules or leave.
መሥፍን እግዚአብሔር ይባርክህ !! የእውነት አምላክ ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ :: ይህን ነውር ድርጊት የሠሩ በአስቸኳይ ሕዝባቸውን ይቅርታ ጠይቀው መመለሥ ይገባቸዋል እምነት ማጉደል በእግዚአብሔር ፊትም ዋጋ ያሥከፍላል በሰው ፊትም መታመንን አይቻልም ትልቁን ጉዳይ ወዴት ትተን ከአብይስ በምን ተሻልን በሰውም ለራስ መታመን የመጀመሪያው መጀመሪያ ነው ::ሕዝን ለመምራት የመጀመሪያው ጉዳይ ለሕዝ መታመን የመሠረታዊ ግዴታ መሆኑን ማወቅ አለባቹ ::
አራጋቢ ነገር ነሽ። ከፋፋይ ጉቶ።
Meaza jegna❤❤❤❤❤❤❤❤
አንዱ በአንዱ ላይ አፀያፊ ቃላትና ስድብ የያዘ መግለጫ በሁለቱም ሳይድ ያሉትን ማስጠንቀቅ ይገባል።
እንዲህ አይነቶት መዘላለፍ ከሆነ ሚዲያዎች ማስተጋባት አስፈላጊ አይደለም።
እስክንድን አትንኲ !!
የአማራ ፋኖ ያለኢትዮጵያ የት ልትሔዲ ነው ::ከዚህ በተሻለ መልኩ በአንድነት ብትመጡ ይሻላችኋል ::
ይህን የምታደርጉት ጠላታችሁን ብልጽግናን ለማሥደሠት ነው የምትሠሩት !! ???
እስክንድ ነጋ እድሜውን በሙሉ ስለወገኑ ሕይወቱን የሰጠ ዛሬ ወገኔ ብሎ ወደእናተ ሲጠጋ እርሱ ከአውሬው አምልጦ በወገኑ መሐል ችግር ቢደርስበት የኢትዮጵያ ሕዝብ አይለቃችሁም ፋኖዎች አንድነታችሁ ላ አተኩሩ!!!
ትክክል ብለሻል መአዚ በርቺ
እስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!!እስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!!
የዕውነት አምላክ ይጠብቀው !!ለኢትዮጵያ ሕዝብ ዋጋ የከፈለ ነው አብይን የተቃወም ነው ዘረኛ ስለሆነ ነው ::እስንድር አማራ ኢትዮጵያዊ ነው ለወገኑ ለመታገል እራሱን ለሠጠ ሰው ከጉናቹ ለሚታገልን ሰው ማንቌሸሽ የሚያሣፍር ድርጊት አስተውላቹ በተለይ ከመናገር ብትቆጠቡ የተሻለ ነው:::
መዓዛ መሬት ለይ ካለው ፋኖ ይልቅ የናንተ የዜና አዘጋገብ እራሱ ትልቅ የታሪክ ስተት እንደያመጣ ሰጋለው መዓዚ ላቺ ማስረዳት ለቀባሪው ማርደት ይሆንብኛል ። ሚደያቹ አስታራቂ አሻጋሪ እንዲሆን ያለ አድሎ የሁሉም ታጋዬች ደምፅ ቢሆን ትሩ ነው።
የአማራ ብሔረተኛ ነን የምንል ስዎች የራሳችንን ስዎች ከመሳደብ ብንቆጠብ ጥሩ ነው እውቀቱ ካለን በሀሳብ እንምግት አዋቂነት ይህ ነው
ሁሊችንም የተፈጠረውን ችግር ከማሪገብ ተቆጥበን ለሁለቱም ወገን ያልወገኑ መልካም ግንኝነት ያላቸው እደነ ጀነራል ተፈራ አይነት ችግሩን እዲፈቱ እባክሽን መአዛ ጀነራሉን ብታናግራቸው መልካም ይመስልኛል ሁሉም ኑራቸውን ጥለው በሕይወት መስዋእትነት ለመክፈል ነው ወደ ትግል ሜዳ የሄድት
ለምን የምርጫው አመቻቾችን እና አስመራጭ ኮሚታዎችን ለምን ቃለ መጠይቅ አታደርጊላቸውም??
አንቺ ከፋፋይ የሚበዋሽን ተናግረሻል አሁን መተሽ ብትዘላብጂ ማንን አይጭበረበርም አንዴ ታውአሻል
ክ እንደ አሠግ እሥከንደር ቢያዝ ፎቶ ዘቅዝቀሽ የምትጨፍርሪ አንች ነበርሽ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እስቲ ቅንነት ካለ በሮሀና በኢትዮ ፬፷ መሀል ሰላም አውርዱ። መፍትሄ ከራስ ይጀምራል።
😂😂😂
መሥፍን ውብ አንተ እግዚአብሔር ይባርክህ !! የእውነት አምላክ ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ :: ይህን ነውር ድርጊት የሠሩ በአስቸኳይ ሕዝባቸውን ይቅርታ ጠይቀው መመለሥ ይገባቸዋል እምነት ማጉደል በእግዚአብሔር ፊትም ዋጋ ያሥከፍላል በሰው ፊትም መታመንን አይቻልም ትልቁን ጉዳይ ወዴት ትተን ከአብይስ በምን ተሻልን በሰውም ለራስ መታመን የመጀመሪያው መጀመሪያ ነው ::ሕዝን ለመምራት የመጀመሪያው ጉዳይ ለሕዝ መታመን የመሠረታዊ ግዴታ መሆኑን ማወቅ አለባቹ ::
ጠያቂ ነሽ ወይስ ገስት
አክተር ሁነሽ አረፍሽው
እናንተ ወርዳችሁ ትግሉንም አወረዳችሁት
The problem started when they made two groups, and they two groups are clearly running to be a leader.and this is very dangerous move given to the Amharas's survival movement, therefore both group must think twice before criticizing each others. unfortunately some Media are lighting the fires on the issue knowingly and unknowingly.
They two to groups must stop immediately.
ኮሚክ ነሆነሻል ግን አላምርብሽ አለ።
ከእዉነት ጋር ከቆምሽ አላማሽም ሆነ ሃሳብሽ የፀና መሆኑ አይቀርም
ሃሰት ቢሮጥ እዉነትን አይቀድምም
በጣም የሚገርመኝ እና የሚያሳዝነኝ ነገር ቢኖር የሞቀ ቤቱን ጥሎ ፣ ከቤተሰብ ከወዳጅ ከዘመድ ፣ ከልጆቹ እና ከሚስቱ ተለይቶ ቅጠል በጥሶ እየበላ ረሀቡን ጥማቱን ዝናብ ፀሀዩን ችሎ ከምንም በላይ በምንም የማይተካዉን ህይወቱን እየገበረ ያለዉ የአማራ ልጆች ስብስብ ፋኖ ራሱ መሪዉን መምረጥ ወይም መሻር መብቱ የሱ ብቻ ሆኖ ሳለ የሞቀ ቤቱ ውስጥ ተቀምጦ የመኪና ጎማ ሲፈነዳ ልቡ ባፉ ልትወጣ የሚደርሰዉ ሁሉ መሪህን እኔ ካልመረጥኩልህ እያለ ሲሳደብ እና ሲወራጭ ይዉላል ። መሪ መምረጥ የፈለገ ነፍጡን ይዞ ከፋኖዎች ጋር ይሰለፍ !!! በተረፈ ሁሉንም ለትግሉ ባለቤቶች ተዉላቸው አበቃ ።።።።።
ወገንተኝናታችሁ አሳያችሁን አሰግድ ተላልፎ ተሰጠ ያልከው ማን አሳልፎ ሰጠው ፣ ወቀሳው ደግሞ እስክድር ላይ ነው ቢያንስ የሁለቱንም ስም ጠቅሳችሁ መውቀስ ሲገባችሁ በአንድ ወገን መሆኑ ያስቀይማል ትክክል አይደላችሁም
የእስክንድር ጉዳይ ማንም እንደሚለው አንዱን ይዞ አንድን አንጠልጥሎ ተብሎ በቀላል የሚታለፍ ጉዳይ ብቻ አይመስለኝም ተልዕኮውን በውን ማጥናት ያስፈልጋል ሌላው ከማን ጀርባ ማን አለ የሚለውም በደንብ ማየት ያለብን ይምስለኛል ድል ለአይበገሬው የአማራ ፋኖ
Wow, it was so interesting discussion!!
ዘመነ ካሤ እስንድር ጠ/ሚኒስተር አልሆነም ገና በመከራ ውስጥ ነው ያላችሁት አንተ ለስጣን ነው የምትታገለው ሕልሜን ቀማኝ ነው ያልከው ?
እስክንድር ኢትዮ ጵያዊ ለሕዝቡ ሲታገል የኖረ ለመታገልም የአንተን ፈቃድ መጠየቅ የለበትም !!
ማአዛ በጣም ትክክል ነሸ ሳይረፈድ ሳይቆይ በቶሎ ተነጋገሩ
Who kindeled FANO armed struggle in Ethiopia ? Great Eskindir is indeed, but not neither Gojame parochial Zemene Kasse nor Mire Wodajo of so called Misraq Amhara.
Maziii,,, Make sure if your speaker works properly because I can hear you sometimes please 🙏
መአዚ በርቺ,
የኢትዮጵያ መአዚ ሁኝልን....
ማእዝ በጣም ነው የማከብርሽ ❤❤❤
ወንድሜ ኃይለማርያም፣ ስደቱ አንተ ጋርም ደረሰ? Glad that you made it. የይልማ መርዳሳ አርጩሜ...አይዞን Focus on Aviation. የዳያስፖራው ፖሊቲክስ toxic ነው።
መሐዛ ወገተኛ ነሽ ለዘመነ የቆምሽ ዘረኛ ነሽ ዘመነ ማለት ጠብደል መሐይም ነው
እንደት እንዳበሸቀችኝ ይች ከፋፋይ ከሀድ
ሕዝብን ከመስፈጀት ውጪ ምንም ለውጥ ኣተማጡም ትእቢት ውርደትን ተቀድማለች።
Why he refused negotiation & escaped his friends until he was captured with his enemies? Which was better making peace with his friends or escaping them until he sacrificed himself? You judge it. Thank You!!!
መኣዚ ድፅሽ ጥራት
ምንድነው መአዛ ሁልጊዜ ድምጽሽ ይነፋነፋል ኡስተካክሉት
መንደርተኞች በመንደራቸው ተቀባይነት ያላቸው በሌላው ግዛቶች ተቀባይነት ያላቸው ስለሚመስላቸው አጠቃላይ የአማራ ህዝብ የሚቀበላቸው ይመስላቸዋል ። አማራ የሚፈልገው መሪ እየወጣ የሚሳደበውን ሳይሆን ከልብ የአማራ ህዝብ የህልውና አደጋ ላይ መሆኑን የተገነዘበ እንጂ እኔ ነኝ ጦርነት የምዋጋው እና የማዋጋው ስለዚህ ስልጣን መያዝ እና ገንዘብ መሰብሰብ አለብኝ የሚሉ የነዘመነ ካሴ ዓይነት የአማራ ፋኖ ስልጣን እንዲይዙ አንፈልግም።
360 ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
ፋኖ አሰግድ ሲያዝ መጀመሪያ እስክንድር ላይ ነገሩን ያዞረው ፋኖ ዘመነ ነው። ይህ ቻናልና ዘመድኩን በቀለ ናችሁ ከዘመነ ጋ ወግናችሁ ነገሩን ያባባሳችሁት። ይህ ቻናል ጎራ ሲይዝ ሌላውም ጎራ እንደሚይዝ ይታወቃል።
እስቲ ቅንነት ካለ በሮሀና በኢትዮ 360 መሀል ሰላም አውርዱ። መፍትሄ ከራስ ይጀምራል።
በርቱ!! እንበርታ!!
Maza you have a voice quality problem very hard to listen you
መአዚ እራስሽን እየጠበቅሽ ለልጅሽ ስትይ አሁን አሁን ሳይሽ በጣም ነው የምታሳዝኚኝ እባክሽ የብዙ በሽታ መንስኤው እስትረስ ነው ።
በተቻለሽ ለራስሽም ጊዜ ስጪ መጀመሪያ እራስ ደህና
ምን ታወሪያለሽ የምን እስትረስ ነው እሱዋ ግንዘብበዝቶባት የሽሮ ቀፈቱዋን አስመጥጣ ለበርገር ቀፈት ተዘጋችታ እያለች እንቺ ምስኪን እስትረስ ነው ትያለሽ:ልትገነጥልሽ መዘጋጀትዋን አትርሺ::
🎉
ዘመነ ካሴ እስክንድር ላይ ሲዝት ይህ ቻናል በዝምታ ነው ያለፈው። ልክ አይደለም ማለት ተገቢ ነው።
ኤጭ ከጀርባው አስኮብልሎ ሊወጋው የነበረን Scorpion ጊንጥ ሲያንሰው
Eskender is anti amara
Eskender nega and habtamu ayaleaw have a tgrea blood line
መአዚ ፋኖን ያቺ ወላሂ አሁን አትግደለኝ ሁለተኛ አማራ አልሆንም ያለችውና የታረደችው ህፃን ደም ይፍረድበት እስክንድር የስልጣን ጥመኛ ነው ዘመነም እንደዚያው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲጠብቀው የነበረ ፋኖ ዛሬ ለአማራም አልበጀም ያሳፍራሉ
መአዚዬ : እህታለም በሃሳብሽ በጽኑ እስማማለሁ:: ግን, ቆዳቸውን አለስልሰው : ሾተላይ የሆኑ ትግል አምካኞች ሊነቀሉ ይገባል!!!!!!!
ውይይታቹን ወድጄዋለው ነገርግን ህሉናችን የሚከበረው ስልጣን በእጃችን ሲገባ ነው የምንታገለው ለስልጣን እንጂ ከጠላት ጋር ለመደራደር አይደለም ከጠላት ጋር መደራደር ማለት እግርን ሰንዝሮ እንደማስጨበጥ ነው ያኔ እግርህን የያዘው አካል ጎትቶ እንደሚጥልህ ግልፅ ነው
maza Amhara yemetagelew lehulewna new
🤝UNITE🤝UNITY is🔋POWER 💪STRENGTHS💪#AMHARAS need #ESKINDER, #ZEMNE and all AMHARA'S LEADERS and All #FANOES to #SURVIVE.
❤❤❤🎉selamm
ያምርብኛል ብላ የሽሮ ከርሱዋን አስመጥጣ:የደነገጠ ሴጣን መስላ መጣች :አወቅሽ አወቅሽ ሲሉዋት:ተልከሰከሰች
እስክንድር ቤተሰቡን ጥሎ ለአማራ ህዝብ ትግል ህይወቱን ለመስጠት ጫካ መግባቱ እየታወቀ ይህ ቻናል ግን ከሌላው ፋኖ ዝቅ ሊያረገው ይፈልጋል ሌላውን ለማንገስ ሲባል። ችግሩ ዲያስፖራው ሳይሆን መሬት ላይ የትጠነሰሰው ልዪነት ነው። ዲስፖራውም በዚህ በተፈጠረው ልዩነት ውስጥ ጎራ መያዝ ጀመረ።
very interesting view
መኣዛን የምትሳደቡ ስዎች ይፕእናንተ ጉጥ ስላልሆነች ነው እንዳንተ እንድንችል እንድ እኔ ሀሳብን የመግልፅ መብት አላት እንደ ግዜ ጠኛ ደግሞ ሚዛናዊ መሆን ነው ያለበት ።
እንዳንች
በ15አመቱዋ ከቤት ወታ የምትኖረው ይቺ ከሀዲ መደዴ ከቤት የወጣሁት ብላነበር በዛ ሰአት ምን ለመስራት ነው ከቤት የወጣችው:ሽርሙጥና እንጂ ሌላ የለም::
ለምንድነው ዳር ዳሩን የምትሄዱት የወሎን የሽዋን የጎንደርን የጎጃምን የአማራ ጀግኖች ወንድሞቻችን ለመከፋፊል የአማራን ድርጅት ለምበተን ሀብታሙ አያሌውን እስክንደር ሀብታሙ በሽን ስም ጠርታችሁ ለምን አታወግዙም
መአዚ የኔ ልዬ ሠው አዲነትን እዳመጡ አዲርጊልን እባክሸ
Eskender nega and habtamu ayaleaw must be out from amara politics immediately
ሁሉም አማራ እየደወላችሁ በሃገር ውስጥም በውጪም ሀብታሙ አያሌው ና እስክንድርን ለነጋ የሚባሉ ቡድን አንዲት ፍይናስ ፈሰስ እንዳያደርጉ በምድር ላይ እየሰሩት ያሉትን በመሪያችን አሰግድ ፣ በዘመነ ፣ በውባንተ፣ በምሬ ላይ በጀርባ የሰሩትን እና አማራነታችንን አንገት ለማስደፍት የሚያሴሩት በእኛው ወንድሞች እህቶች ንዋይ በመሆኑ በእዛው በሚድያውም ና በኮሚቴያቸው እጅ ማሳጠር ና ግንዛቤ እንፍጠር ።
ለአማራ ጠላቱ እራሱ ሆዳም አማራ ነው ።
ድል ለፍኖ
ድል ለአማራ
ይች አወኩ አወኩ ብላ የአማራ ልዬ ሀይል ትግራይ ገብቶ ሴቶችን ደፍሮአል ብላ ስትንዘባዘብ የነበረች:የ ሽሮ ቀፈቱዋን :አስመጥጣ:የደነገጠ ጉንዳን መስላ የመጣች አዲስ ምንነት:አዲስ ምናምን:እያለች:በድጋሚ ግንዘብ ለመሰብሰብና የተመጠጠውን ባዶ ከርስ በበርገር ለመሙላት:አይኑዋን አፍጣ መታለች::ጎበዝ ከአሁን በሁዋላ መሪዬ ነው የምትለውን ሰው የሁዋላ ማንነቱን ማጣራት አለብን ማንም ደሀና ሸርሙጣ እየመጣ አዋቂ ነኝ ሲል ማጣራት አለብን :ከዚህች ከሀዲ መማር አለብን::
እረ ሚካብ ውሀ በላው ምነው እንዲህ ከዳሽ
Meaza, You're getting slimmer everyday. Are you okay? How are your kids?
ማዚ ክብርት ንስሯ ጅግናችን እንቁ የአማራ ታጋይ ጅግናችነሽ ክበርልኝ ።
Tnx Roha media ❤❤❤❤
አሁንም ፋኖ ዉስጥ ባንዳ ተሰግስጓል ይህን እንደሚያደርግ ብልግና ከወራቶች በፊት ተናግሯል በግልጽ እርስበርስ እንከፋፋላቸዋለን ብሏል እናማ ፋኖኔ ህዝቡ አንድ ሆኖ መፋትሄ መፈለግ አለበት ባንዳዉ ካልጸዳ መቸም አንድነት ሊኖር አይችልም በተለይ ዘመነ ከወያኔ ስርአት ጀምሮ ስልጣን ፈላጊ ነበርክ አቦ እንደ ሰዉ አስብ ሰዉ እንዴት እድሜ አያስተምረዉም የስልጣን ሱስ ካለብህ ቢያንስ እንኳ አሁን ትግሉ ላይ አተኩርና ከደል በኃላ ይደርሳል ቀድሞ ነገር እዉነተኛ ሃገር ወዳድ የህዝብ ሃላፊነት የተሸከመ በፋጹም ለስልጣን አይሮጥም ህዝበ ራሱ ይመዝናል እኮ ከድል በኃላ ሰራዊቱ ወይም ህዝቡ ሳይመርጠዉ እኔ ነኝ መሪህ የሚል ሰዉ ከወዲሁ ችግር እንዳለበች ማረጋገጫ ነዉ እናማ ዘመነ እንደ አስተዋዩ እና ታጋሹ አማራ አስብ በታሪኩ አማራ እኔ ነዉ የምመራህ የሚል ታጋይ የላትም ይህ የተጀመረዉ ከወያኔ ጀምሮ ነዉ!!!!
Habtamu ayaleaw hagoss told me he loves Habtamu ayaleaw
adewlege ekw new eskederen metfate alebet
Poor sound quality.
የሠው ደስታ የሚያሽደስታችሁ በሙሉ ያልታሠበ ደስታ እቤታችሁ ይቅባ3k አስገቡኝ ስወዳችሁ
ሆዳም! ምን አይነት ልክስክስነት ነው! እስኪ በምን ምክንያት like እንናድርግህ? ያሳሰበህ ጉዳይ የ like ጉጉት ነው ወይስ የህዝቡ ትግል?
😅😅😅😅@@H2o-581
ዋው ምአዝየ are you stop eating? You look so good. Great job!
እስክድር ነጋ እግር ያለው እባብ ነው
What is the most dangerous matter regarding * start up amhara and end goal Ethiopia* propagating by stubborn Eskinder who is a proxy for Ethiopiaism and ADP and other multiple forces primarily in the diasporas and their extensions at home is DANGEROUS b/c:
_ Its intention( uses amhara first as a cover up and neutralising amhara nationalism)
_ To corner and detach amhara nationalist fanos who pushed eskinder as a betrayal and division inciter from all other Ethiopians.
_ To derrogate and pull back the mobilization and movement of amhara in unity ( to divide amhara people into two ) and weakening amhara people struggle.
What Eskinder propagates is of unwritten road map all amhara fanos and amhara people but to mobilize amhara people we have to use amhara nationalism.
Fano strugle is for existence. The good thing is they have military organisational unity. To build Fano political leadership, they should remove the old ideology activist from the top echelon. New generation leaders and fresh strategy is the best way foreward. The older generation Fano can be organised into one political advisor team to suggest their opinion to the new generation lFano leadership.
Meazi Amhara nat ayilewetim , she is our blood.Egzabher yichemeribet
ሁሉም ፋኖዎች በየ ቀጠናቸው ተዋግተው አብይ አህመድን ወደ መቃብር ሸኝተው ስለ ውህደት መነጋገር ሲቻል በሴራ ፖለቲካ ለመከፋፈል መሰራቱ ያሳዝናል! አበበ በለው እና ሀብታሙ አያሌው የአማራን ህዝብ ይቅርታ ጠይቁ!
ተባረኪ የኔ እናት
ዳሠላዩ ዘመድ ኩን በቀለ ማንኛውም ሚሥጥር ጠይቁት ይነግራችኋል !!ጐበዝ ሠላይ ነው በየቦታው እንደመንፈስ ነው የሚገኘው :: ዘመድ ክን በቀለ የመሠለል ኧቅሙ ከፍ በማለቱ ዳኖ ትራም ከተመረጥኩ ታሥፈልገኛለህ ብሎታል::: ዛሬ ከአብይ አህመድ ጋር እየሠራ ይገኛል ደ ግሞ ጐበዝ ጋዜጠኛ ስለሆነ በሣምንት ውስጥ መቶ ጊዜ አርዕስት እየቀያየረ የመሥራት አቅም አለው
ብዙ ተከታይም አፍርተዋል::
""እኔ ይህን ስጽፍ ድምጡን ዘግቼ ነው '""
ከደንቆሮ ጋር አትደናቆሩ ጊዜ ወርቅ ነው!!
Eskinder said he joined Fano not as Amhara but based on compassion for humanity. This means he doesn't support Amhara first. He doesn't have a history of success in leadership. He will betray Fano, the same way he did to Addis Ababa youth who end up rotten in prison because of Balderas.
❤🎉😂
በጣም የውስጤን ነው እየተናገርሽ ያለሽው
maza yehu Eskdern yemdgef mesemat Anfelegem
😊😊😊😊😢360😢😢😊
የአማራ ትግል ላይመለስ ተጀምሯል።
እስክንድር አማራ ትግል ውስጥ ጥልቅ ያለ ኢትዮጵያን በአማራ ትግል ለማዳን የሚፍጨረጨር ነው።
አማራ መጀመራያ ራሱን ማዳን አለበት፤ ኢትዮጵያ ለአማራ ውስጣዊ ባሕሪው ነው።
መአዚ የኔ ጀግና በርቺ
Please Stop it!